የHMN ማሳሰቢያ – ሰለ ጀግናዉ ኮ/ል በዛብህ ብዙ የሃሰት ወሬዎችን ከዚህ በፊት እንደሰማን መረሳት የለበትም

False News on Col. Bezabih

ሰለ ጀግናዉ ኮ/ል በዛብህ ብዙ የሃሰት ወሬዎችን ከዚህ በፊት እንደሰማን መረሳት የለበትም። በተለይም ለቤተሰብ የሚመጣዉ የዉሸት መረጃ ከመለመዱ የተነሳ ከምንም ኣይቆጠርም። ከማመናችን በፊት መረጃዉ ዉስጥ ያሉትን ችግሮች ሰከን ብሎ ማስተዋል ይጠቅማል።

ከምን ፖለትካ ጋር እንደሚዛመድ መጠራጠሩ አይከፋም። ለምን እንቸኩላለን? እዉነት ከሆነ በቅርቡ የምንደርስበት ሆኖ እያለ። ካለፈዉ ተምረን የፖለትካ መጠቀሚያ እንዳንሆን ጥንቃቄ ያሻል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *