Non-Video Post

2 posts

የHMN ማሳሰቢያ – ሰለ ጀግናዉ ኮ/ል በዛብህ ብዙ የሃሰት ወሬዎችን ከዚህ በፊት እንደሰማን መረሳት የለበትም

ሰለ ጀግናዉ ኮ/ል በዛብህ ብዙ የሃሰት ወሬዎችን ከዚህ በፊት እንደሰማን መረሳት የለበትም። በተለይም ለቤተሰብ የሚመጣዉ የዉሸት መረጃ ከመለመዱ የተነሳ ከምንም ኣይቆጠርም። ከማመናችን በፊት መረጃዉ ዉስጥ ያሉትን ችግሮች ሰከን ብሎ ማስተዋል ይጠቅማል። ከምን ፖለትካ ጋር እንደሚዛመድ መጠራጠሩ አይከፋም። ለምን እንቸኩላለን? እዉነት ከሆነ በቅርቡ የምንደርስበት ሆኖ እያለ። ካለፈዉ ተምረን የፖለትካ መጠቀሚያ እንዳንሆን […]

ከሀዲይ ነፈራ ቅርምት ጀርባ ያለው እውነታ ሲገለጥ – የHMN ምርመራ ዉጤት

የሀዲይ ነፈራ/ ጀሎ ደቀዬ/ ጎፈር ሜዳ ጉዳይ ሰሞኑን መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ በ15/08/2012 ዓ.ም የሆሳዕና ከተማ አስተዳደሩ ከሀዲያ ዞን ጋር በመሆን ሀዲይ ነፈራን ለፖለቲከኞች፣ ለዳኞች፣ ለዶክተሮች መከፋፈል ይጀምራል፡፡ መሬቱ መከፋፈል መጀመሩ አብዛኛውን ህዝብ አስቆጥቷል፡፡ እንደ ከዚህ ቀደም ህዝቡ ቁጣውን ዋጥ አድርጎ የዞኑን እና የከተማ አስተዳደሩን የማንአለብኝነት እንቅስቃሴ በቸልታ […]