External Video Hadiya Culture Hadiya Ethiopia Music የሀዲያን ያሆዴ መሰቀላ በተሻለ መልክ ያቀረበዉ ፋና ቲቪ ነዉ ሊባል ይችላል by 1000annomaaso|Published September 24, 2019 ነገር ግን ፋና ቪድዮዉን በሰፊዉ እንዲዳረስ አላመቻቸም። ነገር ግን ፉና በጊዜዉ ሀንዳንድ የሀዲያ ልጆች ሰጥቶ ስለነበረ HMN አቅርቦላችኋል። ፋናን እናመሰግናለን። ምህረት ዮሴፍን እናከብራተለን።
Published July 18, 2019 ከሀዲያ ከቤራ የደረሰን አጭር ቪዲዮ የሀዲያ ህዝብና ከቤራ የደኢህዴንን ባንድራ አውርደዉ የሀዲያን ባንድራ በየቦታዉ በሰቀሉበት ወቅት