External Video

14 posts

የሀዲያን ያሆዴ መሰቀላ በተሻለ መልክ ያቀረበዉ ፋና ቲቪ ነዉ ሊባል ይችላል

ነገር ግን ፋና ቪድዮዉን በሰፊዉ እንዲዳረስ አላመቻቸም። ነገር ግን ፉና በጊዜዉ ሀንዳንድ የሀዲያ ልጆች ሰጥቶ ስለነበረ HMN አቅርቦላችኋል። ፋናን እናመሰግናለን። ምህረት ዮሴፍን እናከብራተለን።