Xadamto’oo Xoqolamto Hadiyyi Laqakamonihee?

Enhanced - Page 1 - Adis Zemen Article on Displaced

Ka kiche’isoo wosh bikin ka taabon lanqoom luw la’insoomo live waaloom amanem.  Arax maala’ilisookok kolii lophphoo hawodamaan Hadiyyi minaadab ihukuyi Hadiyyi gagim la’ukoy hee’uko.  Nees kulumaniins HMN-in Abayich Hafaamo Erodool amaa’lisin kittaabuk kitaab gundanem asheeroo qax xambo uwooko.

ሀዲያ በመተከል

በ1977 ከሀዲያ አካባቢዎች ተነስተው በቤንሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን እንዲሰፍሩ የተደረጉ ከ4ሺ በላይ የሀዲያ አባወራዎችና እማወራዎች እንደሚኖሩ ከአካባቢው ምንጮቼ ለማረጋገጥ ችዬለሁ። እያንዳንዱ አባወራና እማወራ በትንሹ 4 ልጆች ቢኖራቸው 32 ሺ የሚሆን ሀዲያ በመተከል ይኖራል ማለት ነው፡፡

ከሀዲያ አካባቢ ወደ ቤንሻንጉል እንደሄዱ ሰፊና ለም መሬት ተሰጥቷቸው በመስኖ በማልማት ከራሳቸው አልፈው የአካባቢውን ገበያዎች በአትክልትና ፍራፍሬ በማጥለቅለቅ ኢኮኖሚያዊ አቅማቸውን ማደረጀት ጀምረው ነበር። ይህ የደስታ ህይወታቸው አስር ዓመት እንኳ አልቆየም፤ ቶሎ ነበር የችግር ጽዋ መጎንጨት የጀመሩት፡፡ ኢህአዴግ ከገባ ከአመታት በኋላ በመተከል ዞን በፓዊ አካባቢ ለሰፈሪዎቹ የተዘረጉ መሰረተ ልማቶች ከአገልግሎት ዉጪ እንዲሆኑ በማድረግ ሰፈሪዎቹን በችግር አለንገ መግረፍ ተጀመረ።

2005 አካባቢ ደግሞ ሀዲያን ጨምሮ ሌሎች ብሄሮች ከሰፈሩበት ለጣና በለስ የስኳር ፕሮጀክት በሚል ሰበብ በሀይል እንዲነሱ ተደረገ። ለፕሮጀክቱ ከፓዊ ወረዳ ብቻ 1500 የሚሆኑ አርሶ አደሮች እንዲነሱ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ከ300 በላይ የሚሆኑት ሀዲያ ናቸው። እያንዳንዱ ገበሬ ከያዘው 5 ሄክታር ለም መሬት በሀይል እንዲነሱ ተደርጎ በ1 ሄክታር ረግረጋማ መሬት ላይ እንዲሰፍሩ ተደረገ።

ከዚያ ባሻገር ካሳ አልተከፈላቸውም፤ የንብረት ግምትም አልተሰጣቸውም። የተሰጣቸው መሬት ጪንጫ በመሆኑ ለማምረትም የማይመች ሲሆን አርሶ አደሮቹ መንግስት የሚያቀርብለትን ሬሽን በመመገብ ለመሰንበት ጥረት እያደረጉ ቢሆንም በምግብ እጥረትና በምግብ እጥረት ምክንያት በሚፈጠሩ በሽታዎች በርካታ ህጻነት ሞተዋል። ሰሞኑኑ ደግሞ በዚሁ አካባቢ በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች የሚታወቅ ሲሆን ከሀዲያ ውስጥ የሞተ ስለመኖሩ ግን ማረጋገጥ አልቻልኩም።

–Abayich Hafaamo Erdoolo

Odim HMN edeen hassookok ku man 4 aman xoqolamto’isa:

1. Hadiyyi woriins Derg xoqolu amanee

2. Luxi Benishanqulan disakobeyiins ki’isako amanee

3. Xaana Beles Siquar yaka’aa ki’isako amanee

4. Cafaa disako’oo beyiins kaba shelter ayee yakam luwa masakoo amanee

Woroon yoo documentuw hundam moo’lehee.  Prime Minsteer bey affebe’eem Parlamaa’i afeebe’eem mato’aarem ka manin (worroo’in kolinsii Hadiyyinsii waato man) hara’imoo man bee’aako.  Worroo’in gassaanim Hadiyyi gasaanim loqo’ooyonii maha? 

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: