Hadiya News Update From Ethiopia በዋቸሞ(ሆሳዕና)ሀዲያ በሚገኘዉ በአብዮ ኤርሳሞ ስተድየም ታላቅ የህዝብ ስብሰባ ሁኔታ ቅምሻ እንዲሆናችሁ አቅርበናል። ሰፊ ዘገባ ላይ እየሠራን እንገኛለን።